Duration 14:3

በቀን ለ 10 ደቂቃ ብቻ ይሄን ማድረግ ነው የሚጠበቅብን

58 663 watched
0
3.1 K
Published 16 Nov 2020

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ /channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #inspireethiopia

Category

Show more

Comments - 180
  • @
    @kewsernegashabesha60994 years ago Thank you i really see it the diffrence with in 2 days 1 day by having gratitude list another day without having it there is total diffrence and 1 thing to add you dont have to see your phone after and before having gratitude አርቁት ስልካችሁን ... 12
  • @
    @amatuallah20234 years ago እናመሰግናለን
    በርቱ እጅግ በጣም ደስ ሚል ትምህርት ነው
    ቀናችን ምናሳምረውም ምናበላሸውም ረሰሳችን ነን!
    ለኔ ዛሬም ነገም ከነገ ወዲያም ሁሌም አዲስ ቀኔ ነው
    የሰምንቱ ቀናቶች ሁላቸውም ደስ የሚሉና ምርጥ ናቸው
    29
  • @
    @zytunadawood66183 years ago አመሰግናለሁ ወንድሜ
    የግሌ አስታየት ደግሞ እባክህን ወንድሜ ይህን ትምህረት ስታስተምረ ጤነኛ ለሆነ ሰው ብቻ ባይሆን እና ታሞም አልጋላይ ላሉትም ምክረ ስለሚሆን ባላቸው ቀኖችና በተሰጣቸው ችግረም ማመስገን እንዳለብን ለምሳሌ ልክ እንደ ነቡዩላሂ አዩብ /እዮብ ማመስገን ብንችል ፈጣሪያችንም አመስግኑኝ ነው ያለውና እኛ ደግሞ ማመስገን ከቻልን ፈጣሪያችን ምንም የሚያሳጣን ነገረ አይኖረም እኛ ሁሌም የአደም ልጆች የኛ አረአያ የሚሆኑትን ነብያቶችን ማየት አለብን ...
    5
  • @
    @ethiopiakebede59314 years ago በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እውነት ብለሀል ምስጋናን የመስለ ነገር የለም የተስጠንን አናስተውልም የጎደለንን ነው የምንቆጥረው አመስግንሀለሁ አምላኬ🙏🏾 3
  • @
    @user-is5si4yq6w2 years ago እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
    የኛ ዉድ ወንድም ብዙ ነገር ከአንተ ተምራለው
    እናመስግናለን
    1
  • @
    @InspireEthiopia4 years ago የቴሌግራም ቻናላችንን ማግኘት ከፈለጉ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉 6
  • @
    @mesayalemayhu48714 years ago Wow Bro Bexam Arif Timirt Naw fexari Yiridahi
  • @
    @minayatalquran43953 years ago እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ መረጃወችን ጠቁመህናል አሏህ የተግባር ሰወች ይበለን
  • @
    @user-cg9yi3ls2z3 years ago ልክ ነህ ማመስገንን የመሰለየለም እናመሰግናለን ወንድማቺን በርታ
  • @
    @bintabdulwahid6433 years ago በጣም እናመሰግናለን ትመቹኛላችሁ በዚሁ አጋጣሚ ብዙ ታሪኮችን ከናንተ ሰምቻለሁ ብታነቡት ይጠቅሟችኅል ምለው islamic መፅሀፎችን ብታነቡ ብዙ motivation ስላሉ ይጠቅማችኅል 3
  • @
    @albertenstain82694 years ago በጣም ጥሩ ነው በርቱ ግን የቪዲዮ መጨረሻ ላይ የፊታችን ረቡዕ በ inspire Ethiopia ካላችሁ በኋላ የቀጣዩን ቪዲዮ ርእስ ብትጨምሩበት ጥሩ ነው። 4
  • @
    @TargetTutorialWithDawit4 years ago Thank you Broooo
    I'm also a youtuber. I started the channel with the purpose of modernizing the educational system of Ethiopia. I hope we make a difference together
    7
  • @
    @osher93934 years ago Thanks bro, God bless
    Keep it up. 👍🏻
  • @
    @hiwathiwat17244 years ago አንተ ስታወራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቃል አጠቃቀም የሚገባና ጊዜ አጠቃቀምክ አሪፍ ነው በርታ 😍 1
  • @
    @dawitgudeta93883 years ago I'm happy your speech after iwach this video iwill be happy. Keep on
  • @
    @sabbontuuwallookamisee63173 years ago ወላሂ ምርጥ ንግግር አላህን ብናመሰግን ምንም የጎደለ ነገር የለም ነበር ወላሂ አልሀምዱሊላህ ያረብ
  • @
    @yoyoyohana13694 years ago Keep up bro betam enamesegnalen zare yasfelgen nber
  • @
    @Tizazus3 years ago Thank you for sharing this type of video .
  • @
    @tizitatsehay3 years ago የዚህ ልጅ dc ላይክ አድርጉት ሲሆን ሽር እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ቀይሩልኝ አል በትምህርቱ
    የሚናገሯቸው ትምህርቶች ስኬት አግኝቻለሁ
    እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ inspair ኢትዮጵያ ዉድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    3
  • @
    @eskuschoice17304 years ago Ante leje gobez neh kemer berta wendend👏🏻👏🏻👏🏻
  • @
    @daud42993 years ago ሰሏም ውድ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምርት እናመሰግናለን በዚህን ቪድዩ ቀስ እና ረጋ በለህ ስለተናገርክ እናመሰግናለን ።በሌላ መልእክትም ቶሎ ቶሎ ኣትናገር ።❤️ ❤️ 1
  • @
    @user-oc3tx1tf1k3 years ago ሰላም ቪደወህን ገና አየሁት ቤተሰብም ሁኛለሁ እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ እናመሠግናለን
  • @
    @mtcellmtcell3650last year ትልያልህ ውንድማችን ብርታልን ❤♥️❤️💛❤️🙏💕💕💘💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️
  • @
    @helenmulat20432 years ago Lehulum neger zeweter hulam Egthabher yemsgen Amen 💖🙏🙏🙏
  • @
    @ethiopianmusic58414 years ago Btw እኔ በቀናት ተመስርቶ ደስተኛ መሆን ወይም አለመሆን ልምድ የለኝም ጓደኞቸ ለምን ይህ ቀን አይቀናኝም ይሄኛው ደሞ አሪፍ ነው እንደሚሉ ሁላ አይገባኝም። ለማንኛውም Thanx አሳያቸዋለሁ።I am sure ደሞ እንደሚረዳቸው👍 1
  • @
    @natnaelesayas47474 years ago Betam DNK VIDEO endehulgzew enamesegnalen
  • @
    @user-ww8oq7yd1v3 years ago ከማየቴና ከማዳመጤ በፊት ላይክ ሰብስክራይብ የደውል ምልክትዋ ተጭኜ መስፈርት አሟልቼ ነው ጊዜ ሰጥቼ ተመስጬ ምከታተላቹ በጣም ተለውጫለሁኝ እራሴን ቀይሬያለሁኝ እስኪ እንደእኔ ሚወዳቸውና በመረጃቸው ብዙ የተለወጣቹ በላይክ አሳዩኝ
  • @
    @user-uo1fq4gc9d4 years ago ቀኖች እኩል ናቸው እኔ ጋ ሁሌ I'm happy
    የቸገረኝ ኢግሊዘኛ ነው የመሰናዶ ተማሪ ነበርኩተስፋ አስቆረጠኝ እንግሊዘኛ የሚባል ቋንቋ ኡፍ
  • @
    @liliayana1742 years ago በርታ ወንድሜ፣አንድ እንድ ቀን ሙዴ እንዴት እንደምበላሽብኝ አላስተውለውም ነበር ።ዛሬ ገበኝ በእቅድ ለቀኔ መያዝ
  • @
    @yitagesushewafera6831last year Sinewerk wedme betam new mwedk makebrk leni hiwet mekeyer ate nek tlku poynt ebakh sllktn
  • @
    @user-gz4mj5ld9l4 years ago ስወዳችሁ በርቱ በጣም ነው የምትመቹኝ ስለራሴ ስወራ ብዙ እቅድ አወጣና ዛሬ ነገ ስል የአሰብሁት ሀሳብ ልላ ሲሰራዉ አያለሁ ሀሳብ ለማምጣት ችሎታ አለኝ ብየአስብ አለሁ ግንተግባርላይ እዘገያለሁ ለዛ እኔአይሳካልኝም እያልሁ በራሴ አዝናለሁ ወንድም እራሴን በምን ብቀይር ሀሳቤን ይሻላን???? 1
  • @
    @hannakirtaswendemagegn3634 years ago Betam tekekl nh kezi befit alfo maregachew negeroch neberu gn kezare mata gemralew kenen addis nw maregew kezi behwala egziabher yesteh 1
  • @
    @ruhamamesfin69284 years ago Tik tok lay video melkek telegram lay photoyen profile madreg endihum yeyou tube channel lemekfet bzu arif hasaboch neberugn gn bemelke slemafr mesrat alchalkum mn ladrg? 1
  • @
    @kelkedanmangesha93923 years ago Enkan besalm metih enmsgenaln betim ymwedeh
  • @
    @helenmulat20432 years ago Helen ebalalhu ke France Paris Addis Batseb negne tekbelugnalachu???
  • @
    @user-li1bc1nz3f4 years ago ትክክክልበርቱልል።ሰምተንንርተግባርላይየምናውለውያርግልንን።በሰማችሁብሰማችሁ።አልጠግብም።ግንንተግባርላይ0ነኝምንይሻለኛ
  • @
    @user-gg4rz5uj8v4 years ago Waw batam enmesginalen batam asflgina was an vidonew mitserut wandimochachi n bartulin batam new miwadchu.
  • @
    @zufitech51473 years ago guys betam tekami nger new yemitastelalifut bertu
  • @
    @seblisebi54024 years ago Kemalflgew sus wetcha yenant susgna hognalew betam new yemamsgnachu bertulgn
  • @
    @yosefendalk77034 years ago Inspire ethiopia andegna 1111111 ketlubet amesegnalehu
  • @
    @danaalzaidi32102 years ago ጥሎብኝ ቶሎ ወደ ሀሳቡ ወደ ገደለው የሚገባ ትምህርት እንጂ ቀዲሞ ኮተት የሚያበዛ ሰው ይደብረኛል
  • @
    @jimmaworkurgessa82474 years ago Hiyiwet mengediwa bizu abizagnaw yeminifeligewin hiyiwet aninorim.Hiyiwetin inde amexaxiwa meqelu xiru naw.Kehulum belay gin Fexarin mamesgen masqedem isu fiqad wichi minim nen.Tiliqu chigirachin yeminifeligewin neger alemagignetachin naw.Ine le mayet inkuwan yemalifeligew sew kayehugn irasu bexam inadedew.Lemin? Yanin sew silemalfelig.Yihe degmo hiyiwet mulu indalhonech tiliqu masaya filagotachin gedeb maxat irasu destachinin yeminexiqen lelaw chigir naw.Beteley xenegna kehonin be bizu binideset xiru naw.Binitamem minim madreg silemanichil malet naw.Silezi hulem amesgagn mehon melkam naw. Thanks ...
  • @
    @mamilas70114 years ago ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን። 1
  • @
    @fa37873 years ago የተሌግራም ቻናችሁን ልንኩን አስቄምጡ እክ እዝህው ላይ💚💛❤️
  • @
    @ofgicialnativlogs4 years ago ዮኒ ማኛ ስለ ጁንታዎቹ የተናገረው አስገራሚ ንግግር.. በማየት ቤተሰብ ሁኑ ይመቻቹ...
  • @
    @ayugengeneralbusinessplc.85643 years ago ይገርማቹሀል ይህንን ትምህርታዊ ተንቀሳቃሽ ምስል የተከታተልኩት THE SECRET የሚለውን መፀሀፍ እያነበብኩ በወሰድኩት የእረፍት ደቂቃዎች ነበር። ሆኖም ስኬት ለራባቸው ሰዎች ሁሉ መፀሀፉን እጋብዛለሁ። ispaire Ethiopia የተሰኘው ቻናልም ወደ ግዙፍ ሚድያ እንደሚቀየር አልጠራጠርም። አዩገን የአብፀጋ እባላለሁ AYUGEN GENERAL BUSINESS CEO በስሜ ለመጀመርያ ጊዜ አስተያየት የሰጠሁት በዚህ ቻናል ነው። ምክንያቱም እንደኔ ድርጅት ይህንን ቻናል ስለተማመንኩበት ነው። ስሜን ተራ ቦታ እንዳልበተንኩ ተስፋ አደርጋለሁ። ለድርጅቴ ባልደረቦች በሙሉ ይህንን ቻናል እዲከታተሉ ማድረግ የ3 ቀን ዕቅዴ ነው። አመሰግናለሁ።
    ረሲየኒ ይህረሲ ክሙ ድሏእነ ለመንግስተ ሰማያት አሜን።
    ...
  • @
    @ruhamamesfin69284 years ago Tik tok lay video melkek telegram lay photoyen profile madreg endihum yeyou tube channel lemekfet bzu arif hasaboch neberugn gn bemelke slemafr mesrat alchalkum mn ladrg?